ዌልደር/በያጅ


Logo not available

Employer: KAM Ceramic Products Plc

Categories: Automotive Maintenance Manufacturing

Employment type: Full time

Required No: Eight(8)

Experience: minimum 3 years

Career level: Senior level

Location: Addis Ababa

Salary: በድርጅቱ ስኬል

Posted date: 1 month ago

Deadline: 2020-01-07


Requirement

  • የትምህርት ደረጃ:- ከታወቀ ተቋም በጀነራል መካኒክ ወይምበጀነራል መካኒክ ፋብሪኬሽን /በያጅ ዲፕሎማ (Level 3) የብቃት ማረጋገጫ ምዘና ያለው/ያላት
  • የሥራ ልምድ: – በፋብሪካ ውስጥ በመካኒክነት 3 ዓመት እና ከዛ በላይ የሠራ/ች ሆኖ/ና በተለይ በማሽን ተከላ የሠራ/ች ቢሆን ይመረጣል
  • የሥራ ቦታ:- ቢሾፍቱ ከተማ


How To Apply

መመዘኛውን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርት መረጃችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አስተዳደር ክፍል ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡3ዐ – 6፡3ዐ ከሰዓት ከ7፡3ዐ – 11፡3ዐ፣ ቅዳሜ ከ2፡3ዐ – 6፣3ዐ ሰዓት በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ድርጅቱ

 አድራሻችን

ለቡ ሙዚቃ ሠፈር ኤርቱ አካባቢ ከሣራ ሕንጻ ፊት ለፊት ሮያል አፓርትመንት 2ተኛ ፎቅ

የቢሮ ስ/ቁ………….. 0118-35-29-11

የሞባይል ሰ/ቁ……….09-12-13-87-62