ሲሲተምና ኔትወርክ አድሚኒስትሬሽን ሲኒየር ኦፊሰር III


Ambasel Trading House Pvt. Ltd. Co

Logo not available

Categories: Information Technology,

Employment type: Full time

Required No: -

Experience: minimum 3 years

Career level: Senior level

Location: Addis Ababa

Salary: As per Company Scale

Posted date: 3 weeks ago

Deadline: 2020-01-07


Requirement


በኮምፒዩተር ሣይንስ / በአይቲ ሁለተኛ ዲግሪ እና 3 ዓመት ወይም የመጀመሪያ ዲግሪና 7 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት


How To Apply

የመመዝገቢያ ቦታ – ዋናው መ/ቤት ሰው ሃብት መምሪያ ወሎ ሰፈር /አምባሰል ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 505 ስ.ቁ 0114666668 ወይም በየቅርንጫፉ /ባህር ዳር 0582264671 ፣ጎንደር 0581260242፣ደሴ 0331114307፣/ ፕሮሰሲንግ 0581140393

የፈተና ቀን – በስልክ ይገለፃል

ከላይ የተመለከተውን መመዘኛ የሚያሟሉ አመልካቾች የሥራ ልምድ እና የትምህርት ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡