የሽያጭ ኦፊሰር


GBZ Industrial Production Import

Logo not available

Categories: Business and Administration, Management, Sales and Marketing,

Employment type: Full time

Required No: five

Experience: minimum 2 years

Career level: Senior level

Location: Addis Ababa

Salary: Attractive

Posted date: 3 weeks ago

Deadline: 2020-01-04


Requirement


  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በማርኬቲንግ፤ በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም አግባብ ባለው ተመሳሳይ ሙያ፤
  • ልዩ ችሎታ: በኦፊስ ሶፍትዌር ፤ ኢሜይል አጠቃቀም ፤ ድረገጽ ፍለጋ እና መረጃ አደረጃጀት ሥራዎችን ማከናወን የሚያስችል በቂ የኮምፒዩተር ክህሎት ያላት፤ ተፈላጊ ቀጥተኛ የሥራ ልምድ ፡ ለዲግሪ 2 አመት / ለዲፕሎማ 4 ዓመት በህንጻ መሳሪያ ሽያጭ ላይ የሰራች፡፡
  • የቋንቋ ችሎታ: ጥሩ የሆነ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ችሎታ ያላት ቢሆን ይመረጣል፡፡


How To Apply

አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኮፒ ከማመልከቻ እና ካሪኩለምቪቴ ጋር በማያያዝ ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ ጀርባ ቤላሞውር ህንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ ዘውትር በሥራ ሰአት በአካል ማመልክት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ

በስልክ ቁጥር 0118-681769  በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡