ማቴሪያል መሀንዲስ VI


ማቴሪያል መሀንዲስ VI

Logo not available

Categories:

Employment type: contract

Required No: 01

Experience: minimum 6 years

Career level: Junior level

Location: ወሎ ሰፈር አካባቢ አምባሰል ህንፃ ፊለ-ፊት የቀድሞ ኖሬላ ግቢ ብራና ማተሚያ ድርጅት ዝቅ ብሎ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት

Salary: Negotiable

Posted date: 1 month ago

Deadline: 2019-12-17


Description


ተፈላጊ የትምህርት እና የሥራ ልምድ: B.Sc ዲግሪ በሲቪል/ማቴሪያል ኢንጂነሪንግ/ በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍና በአጠቃላይ 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት ሆኖ በማቴሪያል መሀንዲስ የስራ መደብ የሰራ/ች


Requirement


ተፈላጊ የትምህርት እና የሥራ ልምድ: B.Sc ዲግሪ በሲቪል/ማቴሪያል ኢንጂነሪንግ/ በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍና በአጠቃላይ 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት ሆኖ በማቴሪያል መሀንዲስ የስራ መደብ የሰራ/ች


How To Apply

የሥራ ልምድ ከዲግሪ በኋላ የተሰራ ብቻ የምንቀበል መሆኑን እንገልፃለን። 30% የሙያ አበል እና ሌሎች ለፕሮጀክቱ የተፈቀዱ ክፍያዎችን እንከፍላለን፤

አድራሻ፡-
ወሎ ሰፈር አካባቢ አምባሰል ህንፃ ፊለ-ፊት የቀድሞ ኖሬላ ግቢ ብራና ማተሚያ ድርጅት ዝቅ ብሎ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት ኦሪጂናል የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 የስራ ቀናት በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0114-42-22-60/70