ሲንየር አካውንታንት ( SENIOR ACCOUNTANT)


Fassilo wood works

Logo not available

Categories: Accounting and Finance,

Employment type: Full time

Required No: -

Experience: minimum 5 years

Career level: Senior level

Location: Addis Ababa

Salary: Negotiable

Posted date: 2 weeks ago

Deadline: 2020-01-03


Requirement


ትምህርት:- በዲግሪ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ የተመረቀ/ች

የሥራ ልምድ፡-5 ዓመት እና ከዛ በላይ በተመሳሳይ የሥራ ዘርፍ

ደመወዝ ፡-በስምምነት ሆኖ ማራኪ

የሥራ ቦታ ፡-መካኒሣ መካነ ኢየሱስሰሜናሪ ፊት ለፊት በፋሲሎ የእንጨት ሥራ ድርጅት


How To Apply

አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እና ማመልከቻ ፎቶ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል::

ማመልከቻ አድራሻ፡- ፡ከቦሌ መድሃኒዓለም ቤተክርስትያን አጠገብ አቢሲኒያ ፕላዛ :7ኛ ፎቅ: ቢሮ ቁጥር 704 ወይም መካኒሣ መካነ ኢየሱስ ሰሜናሪ ፊት ለፊት ሲሆንአመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እና ማመልከቻ ፎቶ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል::

ለበለጠ መረጃ፡- 0911-213333 ይደውሉ::