የውጭ ሽያጭ ዓላፊ (ኤክስፖርት ማናጀር)


Logo not available

Employer: Tagrow Business Plc

Categories: Economics Management

Employment type: Full time

Required No: two(2)

Experience: minimum 2 years

Career level: Managerial level

Location: Addis Ababa

Salary: As per company scale

Posted date: 4 days ago

Deadline: 2020-02-20


Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ:ዲግሪበኢኮኖሚክስ/ተዛማጅየትምህርትመስክ
  • የሥራ ልምድ:2 ዓመት
  • ብዛት:2


How To Apply

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከህያወት ታሪክ መግለጫ (CV) ጋር በማያያዝ በቅሎ ቤት በሚገኘው ዋናው ቢሮ በአካል በመቅረብማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።
ለተጨማሪ መረጃ፡- 0914 30 33 61 በመደወል መጠየቅ ትችላላችሁ።