ጁኒየር አካውንታንት


Enyi Construction PLC

Logo not available

Categories:

Employment type: Full time

Required No: one(1)

Experience: minimum 2 years

Career level: Senior level

Location: Addis Ababa

Salary: Negotiable

Posted date: 1 month ago

Deadline: 2019-12-25


Requirement


  • የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በአካውንቲንግ በዲግሪ የተመረቀ/ች
  • የሥራ ልምድ:  በተመሳሳይ ሙያ 2 ዓመት እና ከዛ በላይ በኮንስትራክሽን ድርጅት የሰራ/ች
  • የሥራ ቦታ: ዋና መ/ቤት
  • ብዛት: 1
  • የሥራ ቦታ: ዋና መ/ቤት


How To Apply

የማመልከቻ ቦታ ጅማ መንገድ ከካራቆሬ አለፍ ብሎ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ በሚገኘው ኮንዶሚኒየም ቤቶች ፊትለፊት ወደ ውስጥ 3ዐዐ ሜትር ገባ ብሎ አቤል ት/ቤት አጠገብ

አመልካቾች የምትወዳደሩበትን የሥራ መደብ በመግለፅ ማመልከቻ ማያያዝ ይኖርባችኃል፡፡ የማምልከቻ የጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ የድርጅቱ የሰራተኛ አስተዳደር ቢሮ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡l

ለበለጠ መረጃ 0919 34 49 95