አስተዳደር መምሪያ ኃላፊ


MYSERU GENERAL TRADING P.L.C

Logo not available

Categories:

Employment type: Full time

Required No: -

Experience: minimum 6 years

Career level: Managerial level

Location: Addis Ababa

Salary: Negotiable

Posted date: 1 month ago

Deadline: 2019-12-25


Requirement


  • መስፈርት:በዲግሪ የተመረቀ/ች፣መሰረታዊ የኮምፒዮተር ችሎታ ያለው /ላት፣ በትራንስፖርት ድርጅት የሰራ ቢሆን ይመረጣል፡፡
  • የሥራ ልምድ: 6 ዓመት ውስጥ 4 ዓመት በኃላፊነት የሠራ


How To Apply

የመመዝገቢያ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማስረጃችሁና የሥራ ልምዳችሁን በመያዝ በግንባር እየቀረባችሁ መመዝገብ ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር  29947 አ.አ መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ውሃልማት አካባቢ (የጨርቃ ጨርቅ ልማት ኢንስቲትዩት አካባቢ) ፈውስ መድሃት ፋብሪካ ጎን፣ (በ0114 35 11 82/0114 35 12 81/ 0911522203) ደውሎ መረጃ መጠየቅ ይቻላል፡፡