የሴኩሪቲ ካሜራማን (CCTV CONTROLLER)


Garalasar Trading PLC

Logo not available

Categories:

Employment type: Full time

Required No: two(2)

Experience: minimum 1 year

Career level: Junior level

Location: Addis Ababa

Salary: As per Company Scale

Posted date: 1 month ago

Deadline: 2019-12-27


Requirement


  • በቴክኒክ እና ሙያ ት/ቤት በአይቲ የትምህርት ዘርፍ 10+4 ወይም 10+2   በላይ የትምህርት ዝጅት ያለው፣ ከ1 ዓመት በላይ በተመሳሳይ ሥራ መደብ  የሠራ
  • በቴክኒክ እና ሙያ ት/ቤት በአይቲ የትምህርት ዘርፍ 10+1  በላይ የትምህርት ዝጅት ያለው ፣ ከ2 ዓመት በላይ በተመሳሳይ ሥራ መደቡ  የሠራ
  • በማንኛውም የትመህርት ዘርፍ ከ12ኛ ክፍል በላይ የትምህርት ዝጅት ያለው, ከ 3  ዓመት በላይ በሥራ መደቡ የሠራ


How To Apply

የማመልከቻ ቦታ ለቡ መብራት ኃይል ቫርኔሮ ሪል ስቴት ጋራ ማርት ግቢ ዘወትር በሥራ ሰዓት ሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ የትምህርትና የሥራ ልምድ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ ፣ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ፡- በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከት ይቻላል፡፡

ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ቀኑ 6፡30 ሰዓት እና በሌሎች ቀናት ከሰኞ እስከ ዓርብ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ

የአመልካች የመኖሪያ አድራሻ፡- ለሰርቪስ መኪና አገልግሎት አመችነት ሲባልድርጅቱ በሚገኝበት አካባቢ፣ ጀሞ ፣ መካኒሳ፣ ሀናማሪያም ፣ አየር ጤና ላፍቶ መካኒሳ ሚካኤል ቢሆኑ ይመረጣል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ፡- ስልክ ቁጥር 011- 4713900 እና 011-4713651 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡

ድርጅቱ