የሽያጭ ክፍል ኃላፊ


Alta Land Coffee

Logo not available

Categories:

Employment type: Full time

Required No: -

Experience: minimum 4 years

Career level: Managerial level

Location: Addis Ababa

Salary: As per Company Scale

Posted date: 1 month ago

Deadline: 2019-12-28


Requirement


በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፤ በኢኮኖሚክስ፤ በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም ተዛማጅ በሆኑ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ድግሪ የተመረቀ/የተመረቀች 4 ዓመትና ከዚያ በላይ በማርኬቲንግና ሽያጭ የሥራ መስክ በሲኒየር ባለሙያነት ወይም በሱፐርቫይዘርነት የሠራ/የሠራች፤ በተጨማሪም በማኒፋክቸሪንግ፤ በአስመጪነትና ላኪ ድርጅት የሠራ/የሠራች ቢሆን ይመረጣል፡፡


How To Apply

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከCV ጋር በማቅረብ መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን በኢንተርኔት ማመልከት ለምትፈልጉ አመልካቾች በሚከተለው የኢሜል አድራሻ መረጃዎቻሁን መላክ የምትችሉ መሆኑን በተጨማሪ እናሳውቃለን tekaaletalandcpp@gmail.com

የድርጅታችን ዋና መስሪያ ቤት ከመገናኛ – ገርጂ መብራት ኃይል ጃክሮስ አደባባይን አለፍ ብሎ ወደ ሳህሊተ ምህረት ቤተ ክርስቲያን በሚወስደው መንገድ ሮቤራ ካፌ ፊት ለፊት ባለው መንገድ 50 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ይገኛል::ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116460742/0953462887 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡