የእንጨት ሥራ አሰልጣኝና ክፍል ኃላፊ


Service Along The Nile international Ethiopia(SN)

Logo not available

Categories:

Employment type: Full time

Required No: -

Experience: minimum 5 years

Career level: Managerial level

Location: Addis Ababa

Salary: Negotiable

Posted date: 1 month ago

Deadline: 2019-12-30


Requirement


  • የትምህርት ደረጃ : ከተግባረዕድ ወይም ተመሳሳይ ደረጃ ካለው ተቋም በwood work በዲፕሎማ የተመረቀ
  • የሥራ ልምድ: በእንጨት ሥራ ሞያ ቢያንስ 5 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ፤ በተግባር ከማሰልጠን በተጨማሪ በክፍል ውስጥ የማስተማር ችሎታ ያለው


How To Apply

ከላይ የተጠቀሰውን የምታሟሉ አመልካቾች ማስረጃችሁን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ አምስት ኪሎ ከሸዋ ዳቦ ቤት አለፍ ብሎ በሚገኘው የምስራች ማዕከል ቁጥር አንድ ልታመለክቱ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ስልክ ቁጥር፡-  011-1-234528

0913-166500