ካሸር/ካሸር አካውንታንት


Logo not available

Employer: Kategna Bar & Restaurant

Categories: Accounting and Finance

Employment type: Full time

Required No: four(4)

Experience: minimum 4 years

Career level: Senior level

Location: Addis Ababa

Salary: As per company scale

Posted date: 1 month ago

Deadline: 2020-02-04


Requirement

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና  የሥራ ልምድ:-በአካውንቲንግ/በባንኪንግ ዲፕሎማ ወይም ሰርተፊኬት ተመርቆ ቢያንስ 2 አመት የሠራ/ች  ወይም  በማንኛውም የትምህርት መስክ በዲፕሎማ/ ሰርተፊኬት ተመቆ 4 ዓመት እና ከዛ በላይ የሠራ/ች
ብዛት:-4
ደመወዝ:- በድርጅቱ ስኬል መሰረት


How To Apply

ከላይ የተመለከተውን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ማስረጃዎቻችሁን ኮፒ በመያዝ ቦሌ መድሃኒአለም ኢምፕረስ ሆቴል 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የድርጅታችን የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን በማክበር እንገልፃለን፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ – 011-8-296214 አዲስ አበባ መጠየቅ ይችላል፡፡