ረዳት ኦዲዮ ቪዡዋል ቴክኒሺያን


Employer: ETHIOPIAN INSURANCE CORPORATION

Categories: Advertising and Media

Employment type: Full time

Required No: -

Experience: 0 year

Career level: Junior level

Location: Addis Ababa

Salary: As per Company Scale

Posted date: 1 month ago

Deadline: 2020-01-24


Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ :-ዲፕሎማ በፎቶግራፊ’ ቪዲዮ ሪከርዲንግ እና ኤዲቲንግ ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ ያለው/ያላት ሆኖ የሥራ ልምድ አያስፈልግም፡፡
  • የሥራ ቦታ :- አዲስ አበባ
  • ደመወዝ:- በድርጅቱ  ስኬል መሰረት
  • ዕድሜ:- ከ45  ያልበለጠ


How To Apply

በዚሁ መሠረት መስፈርቱን የምታሟሉ የትምህርት ማስረጃችሁን እና የሥራ ልምዳችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በአምስት(5) ተከታታይ የሥራ ቀናት ለገሀር በሚገኘው ዋና መሥሪያ ቤት ሰው ኃይል አመራር ዳይሬክቶሬት  2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 203 በአካል በመቅረብ ማመልከት የሚትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የኢትዮጵያመድንድርጅት

የሰው ኃይል አመራር ዳይሬክቶሬት

አዲስ አበባ