የዱቄት ፋብሪካ ምርት ክፍል ሃላፊ


Employer: Dh Geda Trade and Industry PLC

Categories: Engineering Research & Science

Employment type: Full time

Required No: -

Experience: minimum 8 years

Career level: Senior level

Location: Addis Ababa

Salary: Negotiable

Posted date: 2 months ago

Deadline: 2020-01-28


Requirement

  • የትምህርት ደረጃ:-  በምግብ ቴክኖሎጂ፣ በምግብ ሳይንስ በአኘላይድ ኬሚስትሪ፣ በኬሚካል ምህንድስና ቢ.ኤስ.ሲ. /በዲኘሎማ የተመረቀ
  • የሥራ ልምድ :- በዱቄትና ፋብሪካ ውስጥ ለዲግሪ 8 አመት ያገለገለ ሆኖ ቢያንስ 3 ዓመት በኃላፊነት የሰራ ለዲኘሎማ 10 ዓመት ያገለገለ ሆኖ ቢያንስ 5 ዓመት በኃላፊነት የሰራ
  • የሥራ ቦታ:- ዲ ኤች ገዳ  ዱቄት ፋብሪካ (ገርጂ)
  • የቅጥር ሁኔታ ፡-  በቋሚነት
  • ደመወዝ፡- በስምምነት
  • ጥቅማ ጥቅሞች ፡-  የመድን ሽፋንና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች


How To Apply

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ በሚከተሉት አድራሻችን ማመልከት ትችላላችሁ፡-

በፖ.ሳ.ቁ 534፣ አ.አ.
ቦሌ ዲ ኤች ገዳ ታወር 10ኛ ፎቅ የሰው ኃይል ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ