የጥራት ቁጥጥር ባለሞያ


Logo not available

Employer: Misrak Food Complex Plc

Categories: Engineering Quality Assurance Research & Science

Employment type: Full time

Required No: one person

Experience: minimum 3 years

Career level: Senior level

Location: Addis Ababa

Salary: Negotiable

Posted date: 1 month ago

Deadline: 2020-01-28


Requirement

ተፈላጊ ችሎታ :-ከታወቀ የትምህርት ተቋም በምግብ ሳይንስ፤ በአፕላይድ ኬሚስትሪ፤ ወይም በኬሚስትሪ በድግሪ የተመረቀ(ች)

የሥራ ልምድ :- 3 ዓመትና ከዚያ በላይ የሠራ(ች)/በማኑፋክቸሪንግ ላይ የሠራ(ች) ቢሆን ይመረጣል/

ብዛት : – 1

የሥራ ቦታ :- አዲስ አበባ

ደሞዝ :- በስምምነት


How To Apply

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ጎተራ ትራፊክ ማሳለጫ ከቶታል ዲፖ በስተጀርባ በሚገኘው የፋብሪካችን ቅጥር ግቢ በሠው ኃይል ልማት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 03 የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦሪጂናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር አያይዛችሁ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

አድራሻ.፡-0114-65-37-95 /0114-16-04-68 /0114-65-18-16