የማቀነባበሪያ ፋብሪካ ኃላፊ


Logo not available

Employer: Alpha Transport Share Co

Categories: Automotive Business and Administration Economics Engineering Machinery and Mechanic Management Sales and Marketing

Employment type: Full time

Required No: -

Experience: minimum 5 years

Career level: Managerial level

Location: Addis Ababa

Salary: Negotiable

Posted date: 1 month ago

Deadline: 2020-01-23


Requirement

  • ከታወቀ  ዩንቨርሲቲ/ዩንቨርሲቲ ኮሌጅ/ የመጀመሪያ ዲግሪ በምርት ኢንጂነሪንግ ወይም ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ /መካኒካል ኢንጂነሪንግ ማኔጅመንት/ቢዝነስ አድሚነስትሬሽን/ማርኬቲንግ /ማኔጅመንት/ ኢኮኖሚክስ
  • የሥራ ልምድ:  አምስት ዓመትና ከዚያ በላይ በተመሳሳይ የሥራ ልምድ ያለው ሆኖ ከዚህ ውስጥ ሁለት ዓመት በኃላፊነት የሠራ
  •  ጾታ: ወንድ

 የሥራ ቦታ: አዳማ/ናዝሬት/


How To Apply

ከላይ የተጠቀሰውን መሥፈርቶች ማሟላት የምትችሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ኮፒ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን በማያያዝ ደንበል ፊት ለፊት በደስታ ህንጻ 3ኛ ፎቅ 302/303A በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ አዳማ የምትገኙ አመልካቾች አዳማ ቀበሌ 10  አዳማ ቦሰት ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የማቀነባበሪያ ፋብሪካ ጽ/ቤት ድረስ ቀርቦ መመዝገብ ይቻላል፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ 0115528084/0115504600 አዲስ አበባ

022 112 11 39 አዳማ