ድራፍትማን


Employer: DEFENSE CONSTRUCTION ENTERPRISE

Categories: Architecture and Construction Maintenance Skilled Labor

Employment type: Contract

Required No: one person(1)

Experience: minimum 3 years

Career level: Senior level

Location: Addis Ababa

Salary: 7,420.00 brr

Posted date: 1 month ago

Deadline: 2020-01-24


Requirement

ተፈላጊ የትምህርት እና የሥራ ልምድ: አድቫንስድ ዲኘሎማ በድራፍቲንግ /በተመሳሳይ ትም/ዘርፍ የተመረቀ/ች እና ከ3-4 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ኮሌጅ ዲኘሎማ (10+3)  ድራፍቲንግ /በተመሳሳይ ትም/ዘርፍ እና 5-6 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም 10+2 በድራፍቲንግ/በተመሳሳይ ትም/ዘርፍ ያጠናቀቀ/ች እና ከ6-7 ዓመት በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት / Autocad, Eagle Point software መጠቀም የሚችል/የምትችል በመንገድ ኘሮጀክት ላይ ቢያንስ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች

ብዛት: 01
ደረጃ: X
ደመወዝ: 7,420.00
የሥራ ቦታ: ጨል-ጨል መ/ሥ/ኘሮጀክት
የቅጥር ሁኔታ:  ኮንትራት


How To Apply

ማሳሰቢያ፡ – ሁሉንም የሥራ መደቦች የሥራ ልምድ ከምረቃ በኋላ የተሰራ ብቻ የምንቀበል መሆኑን እንገልፃለን::
30% የበረሀ አበልና ሌሎች ለፕሮጀክቱ የተፈቀዱ ክፍያዎችን እንከፍላለን፤
አድራሻ፣ ወሎ ሰፈር አካባቢ አምባሰል ህንፃ ፊት-ፊት የቀድሞ ኖሬላ ግቢ ብራና ማተሚያ ድርጅት ዝቅ ብሎ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት ኦሪጂናል የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 የሥራ ቀናት በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 0114-42-22-60/70/www.dce-et.com/ www.dce.gov.et ኢ-ሜይል: info@dce-et.comፖ.ሳ.ቁ: 3414 – አዲስ አበባ, ኢትጽጵያ