ጥራት ተቆጣጣሪ


Logo not available

Employer: Tenaw Alehegn Import And Export

Categories: Engineering Quality Assurance

Employment type: Full time

Required No: 2

Experience: minimum 4 years

Career level: Senior level

Location: Addis Ababa

Salary: Negotiable

Posted date: 3 months ago

Deadline: 2020-01-14


Requirement

  • የትምህርት ደረጃ ፡- በቴክስታይል ኢንጅነሪንግ  በዲግሪና ከዚያም በላይ  የተመረቀ/ች/በቴክኒክና ሙያ 10+4  የተመረቀ/ች
  •  የሥራ ልምድ፡- በተመሳሳይ የሥራ ዘርፍ ከአራት ዓመት የሰራ /የሰራች
  •  ብዛት፡- 2

የሥራ  ቦታ:  ባህረዳር


How To Apply

ማስታዎሻ፡አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ ዲግሪ ተመራቂዎች የተሟላ ሲቪ፣ የኮሌጅ ተመራቂዎች ደግሞ ሲቪ እና ሥራዉ በሚጠይቀዉመሰረትየብቃትሰርተፍኬትማቅረብአለባቸዉ፡፡

የመመዝገቢያ ቦታ ፡- አዲስ አበባ

እሸቱ ማሞ ህንፃ ሰባተኛ  ፎቅ ቢሮ ቁጥር 705

አድራሻ ፡-   011-126-21-77/09-11-02-70-02

ባህርዳር

አድራሻ ፡-     09-28-47-46-70/09-15-85-87-54

የመመዝገቢያ ጊዜ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት