ሴክሬታሪ II


Ethiopian Veterinary Drugs and Animal Feed Administration and Control Authority

Logo not available

Categories:

Employment type: Full time

Required No: -

Experience: minimum 2 years

Career level: Junior level

Location: ከባልደራስ ወደ አዋሬ አደባባይ በሚወስደው አዲስ መንገድ አካባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት 1ኛ ፎቅ የሰው ሀብትና ልማት አስተዳዳር ዳይሬክቶሬት

Salary: 3526 birr

Posted date: 1 month ago

Deadline: 2019-12-17


Description


ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት: በጽህፍትና ቢሮ አስተዳደር ወይም በሴክሬታሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት ዲኘሎማ /ቴክኔክና ሙያ በደረጃ 3 /10+3

አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ: 2 ዓመት በጽህፈትና ተዛማጅ ሥራዎች የሠራ/ች

ደመወዝ: 3526

ብዛት: 1

የሥራ ቦታ: አ.አ


Requirement


ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት: በጽህፍትና ቢሮ አስተዳደር ወይም በሴክሬታሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት ዲኘሎማ /ቴክኔክና ሙያ በደረጃ 3 /10+3

አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ: 2 ዓመት በጽህፈትና ተዛማጅ ሥራዎች የሠራ/ች


How To Apply

አመልካቾች የትምህርት ማሰረጃ፣ የሥራ ልምድ CV ዋናውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው።
የመመዝገቢያ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታይ የሥራ ቀናት
አመልካቾች በዲኘሎማ ወይም በሊቭል የሚጠይቁ የስራ መደቦች ላይ የCOC ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባችኋል።
የምዝገባ ቦታ ለሁሉም የሥራ መደቦች አዲስ አበባ ዋ/መቤት እና ከአዲስ አበባ ውጪ